Trending video in Canada


የድፍድፍ ነዳጅ ምርት በይፋ ተጀመረ Ethiopian crude oil extraction inauguration



Ethiopia successfully start extracting crude oil የቻይናው ፖሊ ሲ ጂ ኤል ኩባንያ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሲያደርግ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ውጤት አስገኝቶ ዛሬ በይፋ የሙከራ ምርት ጀምሯል።

የሙከራ ምርቱን በይፋ የማስጀመር ስነ ሰርዓት ላይም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሃሙድ እና የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ተገኝተዋል።

የሙከራ ምርት መጀመርን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት እንዳስታወቁት ከዛሬ ጀምሮ በሙከራ ደረጃ በቀን 450 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ ይከናወናል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here